“መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል
አታውቁምና ትስታላችሁ።”
የማቴዎስ ወንጌል 22/ 29
ይህ አምልኮ ነው ወይስ ሐዘን? ወደ የት አያመራን እንደሆን እናስብበት!! ሲጀመር
ይህ ሀዘን በዛ ብለን ነበር ፤ መጨረሻው ይህ ሆኖ አረፈው ፤ በማን ይፈረዳል? ሀዘንም ይሁን ደስታ
መጠኑን ማለፍ የለበትም ፤ ሁላችንም ሟች ነን ፤ በህይወት ለሚለየን ሰው አግባብ ባለው መንገድ ሀዘናችንን መግለጽ ይገባል ፤ ነገር
ግን መስመር ከሳተ አደጋ አለው ፤ የቀብር አስፈጻሚ ኮሚቴዎቹ ይህ ይመጣል ብለው ላያስቡ ይችላሉ ፤ የመጀመሪያው ፎቶ ላይ ስትሰግድ የምትታየው በአስራዎቹ የምትገኝ ልጅ ናት ፤ ሁለተኛው ደግሞ ጎልማሳ ነው ፤ ይህንስ
ምን ይሉታል ፤ ቤተክርስትያን ለጸሎት የማይነሳ እጅ ቤተመንግስት እንዲህ ተነስቷል
posted by asefafaw on fabruary 08/2005 E.c.
No comments:
Post a Comment