የፍቅር ስንክሳሬ ♥ ➳💔
Pages
ፍቅርን በተመለከተ ♥
ልዩ ልዩ ግጥሞች
ካሜራየ/My camera
ሀገሬና የፖለቲካዋ ስርዓት/ MY Country's political System
Tuesday, July 2, 2013
መሄዴ ነው
ባር ባር አለው ሆዴ ልቤ መሬት ለቆ
ሊያከንፈኝ እንዳይሆን አለግብሩ መጥቆ
አለአስተዳደጉ አለባህሉ ወድቆ
ሽው እልም ሽው እልም ልቤ ወፌ ይላላ
በመስተፋቅር ቀስት በሮሮ ምህላ
እንደደመና አክናፍ እንደጮራው ጥላ
ሽው እልም ሽው እልም ሽው እልም ይላላ
ነሸጠው ሸፈጠ ሄደ ሸመጠጠ
በመስተፋቅር ቀስት በሮሮ አመለጠ።
ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment