እንዴት እሞታለው
ያላንቺ እንደ ማልኖር ልቤ እያወከው
እንደዚህ እያልኩኝ ራሴን አሞኛለው
ያላንቺ
አልኖርም አፈር እሆናለው
ከጎኔ አትራኪ ስቸነቅ ውላለው
ካይኔ አትጥፊ እኔ ምን ይውጠኛል
እያልኩኝ መኖሬ ዛሬ
ይኮቸኛል
ምንም አልሆንኩኝም አንቺን በማታቴ
ምንም አልጎደለኝ አልተዘጋም ቤቴ
ሰውነቴን ይዜ ልቤን ሰተቼ
እንዴት እሞታለው 1 ሰው አትቼ
በሌላ ብታዪው እኔ አንቺን ማፍከሬ
እኔ ግን አልሞትኩመ አለው
እስከዛሬ
መካብሬ የታል የታለስ አፈሬ
እኔንም ገርሞኛል በሂወት መኖሬ
/ጌትነት ዳኒኤል/
No comments:
Post a Comment